ቴሌግራም ስታርስ — Telegram Stars በኢትዮጵያ በብር ይግዙ
በቴሌብር፣ CBE ወይም በሌላ የኢትዮጵያ ባንክ በብር ይክፈሉ። አብዛኛዎቹ ትዕዛዞች በደቂቃዎች ውስጥ ይደርሳሉ።
እንዴት እንደሚገዙ
- የቴሌግራም ዩዘርኔምዎን ያስገቡ።
- ፓኬጅ ይምረጡ።
- በቴሌብር፣ CBE ወይም በባንክዎ በብር ይክፈሉ እና ደረሰኙን ይላኩ። ትዕዛዝዎን በቀጥታ መከታተል ይችላሉ።

Loading Fetan Store…
This is taking longer than usual. Check your internet.